አዲስ ጣዕም | PODCAST

አዲስ ጣዕም | PODCAST

ከሙሐጅሩ ስደት ጀርባ || ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || መሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር || ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት || ምዕራፍ 2 ክፍል 14

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ለሰባት አመት በመምህርነት ሰርቷል፣ አገር ውስጥ ሳለ በኪነጥበብና በስነፅሁፍ መድረኮች በአከባቢው ዝናው ናኝቷል። ከድምፃችን ይሰማ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለሰደት ተዳርጓል፣ የBBN ሬዲዮ ባልደረባ በመሆን በጋዜጠኝነት ሰርቷል፣ አክቲቪስት ነው፤ ታግሎ አታጋይነትን ይችልበታል። ጀማል መሃመድ መጠሪ ስሙ ነው፤ በብዕር ስሙ በረካቶች ያውቁታል ፦ ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ሙሐጅሩ መሃመድ/አቡ ከወሰር/። ከእንግዳችን ጋር ስለ ቀድሞ ህይወቱ ፣ ስለ አስገራሚ እና አስደንጋጭ የስደት ገጠመኞች፣ ኢትዮጵያዊ መጥቶ ስለታዘበው ስለ ወጣቶች የጀመዓ እንቅስቃሴ መቀዛቀዝ እና ሌሎች ጉዳዮችም እናወጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

12-31
01:13:56

ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ || ኻሊድ ሀሰን|| አሰልጣኝ እና ዲጂታል ማርኬተር || ምዕራፍ 2 || ክፍል 13 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ስራ ፈጣሪ፣ ዲጂታል ማርኬተር እና አሰልጣኝ፣ የዓባይ ማርት የዲጂታል ግብይት  እና የመሪ ቴክኖሎጂ መሰራች እና CEO ኻሊድ ሀሰን ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ አሰራር እናወጋለን። እንዲሁም ዲጂታል ማርኬቲንግ ለቢዝነሶችና ለወጣቱ ምን እድል ይዞ መጣ? ብለን እንፈትሻለን። ፕሮግራሙን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ለመከታተ ከዚህ በታች የሚገኙ ማስፈንጠሪያዎችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ፣ ላይክ እና ሼር በማድርግ ተወዳጁን፤ ታተርፉበታላችሁ። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ... Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast... Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0... SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

12-24
02:03:04

ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || ኡስታዝ አብዱሰላም ረሺድ || የኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የቦርድ ዋና ፀሐፊ ||አዲስ ጣዕም ||ምዕራፍ 2 ክፍል 12

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ የቁርዓን ሀፊዝ፣ ክሊኒካል ፋርማሲስት፣ አሰልጣኝ እና መምህር፤ የቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የቦርድ ዋና ፀሐፊ የሆነው ኡስታዝ አብዱሰላም ረሺድ ሲሆን፤ ስለ የኢማም አልቡኻሪ የሸሪዓ እና አረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ እና ሰለ ኢማም አልቡኻሪ አሶሴሽን ሰራዎች በፕሮግራማችን ያወጋናል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

12-19
01:30:51

አዲሱ መጅሊስ ምን አየሰራ ነው? || ኡስታዝ መሀመድ አባተ || ምዕራፍ 2 ክፍል 11 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ ኡስታዝ መሀመድ አባተ ሲሆን የመጀመሪያ ዲግሪውን በቢዝነስ ማኔጅመንት ከሱዳን ኡምዱርማን ኢስላሚክ ዩኒቨርስቲ፣ ማስተርስ በሰው ሀይል አስተዳደር ከሱዳን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ወስዷል። ፒ ኤች ዲውን በእስላማዊ ጥናት ለመውሰድ ዝጅት ላይ ይገኛል። የአቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነፃ አገልግሎት የሸሪዓ አማካሪ እና የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ እና የእስልማዊ ተቋማት ዘርፍ ተጠሪም ነው። በአዲስ ጣዕም ፖድካስት አዲሱ መጅሊስ ምን እየሰራ ነው? በሚል አብይ ርዕስ፤ የመጅሊሱን የቀድሞ ቁመና፣ አሁናዊ የለውጥ ጉዞን እና ቀጣይ ምዕራፍን የሚዳስስ ቆይታ ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ፉአድ ሙሂዲን ጋር ያደርጋል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

12-19
01:57:27

የሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት እና አጀንዳዎች || አንትሮፖሎጂስት መሀመድአወል ሐጎስ || ምዕራፍ 2 ክፍል 10 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ፤ የመጀመሪያ ዲግሪውን እና ማስተርሱን በአትሮፖሎጂ፤ በተጨማሪ በአሁኑ ሰዓት ፒ ኤች ዲውንም በአንትሮፖሎጂ እየሰራ ከሚገኘው፤ ከ2000- 2012 በጎንደር ዩኒቨርስቲ በመምህርነት ከሰራው፤ አሁን የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ሀላፊ በመሆን እየሰራ ከሚገኘው አንትሮፖሎጂስት መሀመድአወል ሐጎስ ጋር የሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት እና አጀንዳዎች በሚል አብይ ርዕስ ቆይታ እናደርጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል    / @adplusamharicpod   Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast... Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0... SoundCloud 🎙️   / 4y8g1   በፌስቡክ   / adplusamharic  

12-12
01:36:32

ሰዎች ራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ? || ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ|| ሳይኮሎጂስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ|| ምዕራፍ 2 ክፍል 9|| አዲስ ጣዕም ፖድካስት

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ፤ የመጀመሪያ ዲግሪውን በሳይኮሎጂ፤ ማስተርስ በማህበረሰብ ሥራ/Social Work የሰራ፤ በተለያዩ የግብረ ሰናይ ተቋማት በማማከር እና ፕሮጅክት ማኔጅመንት ሥራ በመስራት ላይ ከሚገኘው ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ ( ሳይኮሎጅስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ) ጋር፤ ሰዎች ራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ? በሚል አብይ ርዕስ ቆይታ እናደርጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ... Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast... Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0... SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharicም

11-27
01:52:46

ቢዝነስ መጀመር፤ ማሳደግና ማበልፀግ || እስማኤል አብድራህማን ||የሂሳብ እና የቢዝነስ ባለሞያ ||ምዕራፍ 2 ክፍል 8|| አዲስጣዕም ፖድካስት #podcast

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሂሳብ ባለሞያ፣ የቢዝነስ አማካሪ፣ የዘይላ ቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ባለድርሻ እና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም በዛውያ ቴሌቪዥን የቢዝነስ ፕሮግራም አዘጋጅ ከሆነው እስማኤል አብድራህማን ጋር ስለ ቢዝነስ መጀመር፤ ማሳደግ እና ማበልፀግ እናወጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

11-19
01:51:22

"የሺዎች ሒዳያ ሰበብ" || ቢላል ማይዶ || ምዕራፍ 2 ክፍል 7 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ በፀማይ፣ እልቦሬ/በና እና ሐመር የሺዎች የሒዳያ ሰበብ ከሆነው እና የሂክማ እስላማዊ ማህበር መሰራች ቢላል ማይዶ ጋር ስለ አከባቢው ማህበረሰብ ባህል እና በአከባቢው ሰለሰለሙ ሙስሊሞች እጣፈንታ እናወጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

11-12
01:31:13

ያልተዘመረለት ታጋይ || ዳርሰማ ሶሪ || ጋዜጠኛ || (ምዕራፍ 2) ክፍል 6 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ በህትመት ሚዲያ መብረቅ፣ ኮከብ፣ ሶረሳ፣ መዲና፣ ሪፖርተር እንዲሁም በመጽሔት የሙስሊሞች ጉዳይ ላይ በአዘጋጅነት እና በሪፖርተርነት ሰርቷል። ሬዲዮ ቢላል፣ አፍሪካ ቲቪ፤ የሀገር መልክ የሬዲዮ ፕሮግራም በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም የሞያው አሻራ ያረፈባቸው ሚዲያዎች ናቸው። እስር የማይለየው ያልተዘመረለት ጉምቱ ጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪ ከአዲስ ጣዕም ፖድካስት አዘጋጅ ፉአድ ሙሂዲን ጋር ማለፊያ ቆይታ አድርጓል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

11-08
01:44:15

ከኢቲቪ እስከ ጀይሉ ቲቪ || ጀማል አህመድ || ጋዜጠኛ || (ምዕራፍ 2) ክፍል 5 || አዲስ ጣዕም ፖድካስ

አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplus Amharic POD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት ከ20 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነት ሙያ ካሳለፈው እና ከኢቲቪ የመዝናኛ ጋዜጠኝነት እስከ የግል ቴለቪዥን ማቋቋም ከደረሰው፤ ኢስላማዊ ፕሮግራሞችን በሚዲያ ለተመልካች በማድረስ ቀዳሚ ከሆነው አንጋፋው ጋዜጠኛ ጀማል አህመድ ጋር "ከኢቲቪ እስከ ጀይሉ ቲቪ" ያሳለፋቸውን የህይወት ጉዙ እንፈትሻለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

10-31
02:03:53

በኢትዮጵያ አንጋፋው ቴክኒሻን || መዝሀር ሀሰን || ቴክኒሻን እና የካሜራ ባለሞያ || (ምዕራፍ 2) ክፍል 4 || አዲስ ጣዕም ፖድካስ

አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplus Amharic POD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ 55 ዓመታትን በቴክኒሻንነት ሙያ ያሳለፈው እና ለኢትዮጵያ በጦር ግንባር እስከ መሳተፍ የደረሱ የሀገር ባለውለታ የሆኑ የህንድ ቤተሰቦች አባል የሆነው አንጋፋው ቴክኒሻን እና የካሜራ ባለሞያ መዝሀር ሀሴን ስለ ህይወቱ፣ ስለ ሞያው እና ሰለቤተሰቡ እያወጋ ከፕሮግራሙ ከአዘጋጅ ፉአድ ሙህዲን ጋር አዝናኝ ቆይታ ያደርጋል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

10-23
01:47:54

የቦታ እና ቤት ባለቤትነት እና ተያያዥ ጉዳዮች || ጠበቃ እና የህግ አማካሪ ዩሱፍ አከበረኝ ዘይኑ || ምዕራፍ 2 || ክፍል 3 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

እሁድ ምሽት 2:00 ጀምሮ በአዲስ ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራም፤@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በአፍሪካ ቲቪ፤ በህግ የመጀመሪያ ድግሪ፣ፖለቲካል ሳይንስ ማስተርስ ድግሪ፣በፍትህ ሚኒስቴር የፌደራል ዐቃቤ ህግ ሆነው የሰሩ፤በአሁኑ ሰዓት የራሳቸውን የህግ ቢሮ ከፍተው ጠበቃና የህግ አማካሪ ሲሆኑ፤በፍርድ ቤቶች ደንበኞቻቸውን ወክለው ክርክር ከማድረግ በተጨማሪ የተለያዩ ድርጅቶችንን እና የቢዝነስ ተቋማት የህግ አማካሪ ፤በዩቲዩብ ወደ 40,000 የሚጠጋ ተከታታይ ያለው ጠበቃ ዩሱፍ/ lawyer yusuf እንዲሁም በቲክቶክ 55,000 ለሚሆኑ ቋሚ ተከታዮችና ለሌሎች የህግ ትንታኔ እና ትምህርት እያቀረቡ ከሚገኙት ጠበቃ እና የህግ አማካሪ ዩሱፍ አከበረኝ ዘይኑ ጋር ''ቦታን (መሬትን)፣ቤትን ማዕከል" ያደረጉ የህግ አግባቦችን እንፈትሻለን። በቅርብ ቀን ይጠብቁን!! አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

10-15
01:45:43

የባሕል ህክምናን ማዘመን || ኡስታዝ ኑሩ ጀማል || የባህል ህክምና ባለሙያ || ምዕራፍ 2 ክፍል 2 አዲስ ጣዕም ፖድካስት

አዲስ ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራም ዘወትር እሁድ ምሽት 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በማግስቱ በአፍሪካ ቲቪ ይቀርባል። በዚህ ሳምንት የባሕል ህክምና ባለሞያ ከሆነው ኡስታዝ ኑሩ ጀማል ጋር አዘጋጁ ፉአድ ሙህዲን የባሕል ህክምናን ማዘመን በሚል አብይ ርዕስ ቆይታ አድርጓል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

10-08
01:29:17

የድምፅ ዳዕዋ ስራዎች እምርታ || ኡስታዝ ሀሰን ዓሊ|| የኑር ኦውዲዮ ቪውዣል መስራች || ምዕራፍ 2 ክፍል 1 አዲስ ጣዕም ፖድካስት||

በአፍሪካ ድጂታል ፕላስ ፕሮዳክሽን AdplusAmharic ተዘጋጅቶ የሚቀርበው አዲስ ጣዕም ፖድካስት በምዕራፍ 2 ተመልሷል። እሁድ ምሽት 1:00 ጀምሮ በ @ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በአፍሪካ ቲቪ፤ በኢትዮጵያ የዳዕዋ እንቅስቃሴ የድምፅ የዳዕዋ ሥራዎች ለህዝብ ጆሮ ያደረሰው፤ የዶክተር ዛኪር ናይክ እና ሌሎችንም የድምፅ ወ ምስል የትርጉም ሥራዎች የሰራው እንዲሁም በአፍሪካ ቲቪ ለበርካታ አመታት በረካ መዝናኛ፤ እና የዳዕዋ ሥራ የሰራውን ኑረል አፍሪካ መልቲሚዲያን በመምራት ከሚታወቀው ኡስታዝ ሀሰን ዓሊ ጋር ቆይታ እናደርጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል ⁠https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A⁠ Apple Podcasts ⁠https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0⁠ Google Podcast ⁠https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw⁠ SoundCloud ⁠https://on.soundcloud.com/4y8g1⁠ በፌስቡክ ⁠https://www.facebook.com/adplusamharic⁠

10-01
02:08:29

O6 | የሪዝቅ ሰበቦች | ኡስታዝ ካሚል ጣሃ | አዲስ ጣዕም | Podcast

አፍሪካ ዲጂታል ፖድካስት 🎙  የውይይት አድማስ..    አማርኛ ተናጋሪ አፍሪካውያን ማህበረሰቦች በሁሉም የሕይወታቸው ዘርፍ ትኩረት ሰጥተን የምንዳስስበት...  በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም ነው

11-21
01:31:17

O5 | ቁርዓን ከመወዳደር እስከ መዳኘት || ከኡስታዘ ኑረዲን ቃሲም ጋር የተደረገ ቆይታ| አዲስ ጣዕም | Podcast

አፍሪካ ዲጂታል ፖድካስት 🎙  የውይይት አድማስ..   አማርኛ ተናጋሪ አፍሪካውያን ማህበረሰቦች በሁሉም የሕይወታቸው ዘርፍ ትኩረት ሰጥተን የምንዳስስበት... በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም ይህ ቁርዓን ከመወዳደር እስከ መዳኘት  የተሰኘው ፕሮግራም ከኡስታዘ ኑረዲን ቃሲም ጋር የተደረገ ቆይታ ነው። 

11-16
01:46:19

03 | ጉዞ ወደ ኢስላም | አናቶሊ ኃ/ልዑል |አዲስ ጣዕም | Podcast

ይህ ፕሮግራም ጉዞ ወደ ኢስላም በሚል ከላልመለስ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በጎ አድራጎት ድርጅት ስራ አስኪያጅ አናቶሊ ሀ/ልዑል ጋር የተደረገ ቆይታ ነው።

10-30
58:19

02 | ፖድካስት | አውደ ትምህርት | ዘሪሁን ይመር |አዲስ ጣዕም | Podcast

ይህ የአፍሪካ ዲጂታል ፖድካስት መሰናዶ፤ በትምህርት ዙሪያ የተዘጋጀ የውይይት  አድማስ ነው። በአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ እና የትምህርት ስርዓት ላይ ጥልቅ ትንታኔ ተሰጥቶበታል።   አፍሪካ ዲጂታል ፖድካስት 🎙   የውይይት አድማስ..  እና የባህል ግንኙነቶች .. አማርኛ ተናጋሪ አፍሪካውያን ማህበረሰቦች በሁሉም የሕይወታቸው ዘርፍ ትኩረት ሰጥተን የምንዳስስበት... በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም

10-24
58:00

01 | አውደ ትምህርት - ዘርይሁን ይመር (የትምህርት ባለሞያ) |አዲስ ጣዕም | Podcast

አውደ ትምህርት - ዘርይሁን ይመር (የትምህርት ባለሞያ) |  አዲስ ጣዕም | Podcast

10-08
55:31

E12 #አዲስ_ጣዕም ፖድካስት |ኢስላም እና ሳይኮሎጂ|ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ| ሳይኮሎጂስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ

#አዲስ_ጣዕም ፖድካስት  |ኢስላም እና ሳይኮሎጂ|ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ| ሳይኮሎጂስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ —————————————————  አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና  ናይል ሳት 📡🛰         ፍሪኩዌንሲ 11554  ሲምቦል ሬት 27500  ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል  ————————————————— ፕሮግራማችንን ከአፍሪካ ቲቪ በተጨማሪ ለመከታተል👇 የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A  Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ  https://www.facebook.com/adplusamharic

01-09
01:40:46

Recommend Channels