DiscoverAmharic | Real Talk with Ruthie
Amharic | Real Talk with Ruthie
Claim Ownership

Amharic | Real Talk with Ruthie

Author: Ruta Araya Rasu

Subscribed: 16Played: 54
Share

Description

ውይይቶችን ለማንቃት አስተያየቶችን ለመስጠት እና በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች እና ዕለታዊ ዜናዎች ላይ አመለካከቶችን ለመጋራት |A place to give opinions to enable discussions and share perspectives on different type of subject and daily news.
Amharic
Ethiopia
Habesha
አማርኛ
ኢትዮጵያ

7 Episodes
Reverse
ይቅርታ በመጠየቅ እና ይቅርታ በማድረግ የምናገኛቸው በረከት እና ፈውስ ምን እና ምን እና ምን ናቸው
ስሜታዊ ከመሆን ይልቅ ምክንያታዊ መሆን ፣ ከሌሎች እና ከራሳችን ጋር ያለንን ግንኙነቶች ሁሉ ሊያድንልን ይችላል
S1E3-ወሰን

S1E3-ወሰን

2021-01-0248:20

በሰዎች ግንኙነት ውስጥ ወሰን ምን እንደሆነ እና በህብረተሰባችን ውስጥ ድንበሮችን ለማስከበር እንዴት መስራት እንዳለብን እና እንዲሁም የሰዎችን ድንበር እንዴት እንደምናከብር የሚያመላክት ፕሮግራም
ነገን ስናባርር ዛሬ እያመለጠን ነው :: ለቁሳዊ ነገሮች ስንሮጥ በህይወት አንክሰር : ስልጣን ያለን በዛሬ በአሁን ላይ ነው ::
ራስን መውደድ እና ልግስና ፣ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል እና እሱን ለማግኘት?
S1E1-ክፍል

S1E1-ክፍል

2020-12-0608:05

የመጀመሪያ ክፍል ከፕሮግራሙ እና ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ጋር ትውውቅ።
Comments 
loading