Discoverአውስትራሊያ ስትገለጥ
አውስትራሊያ ስትገለጥ
Claim Ownership

አውስትራሊያ ስትገለጥ

Author: SBS

Subscribed: 0Played: 0
Share

Description

ሕይወትዎን አውስትራሊያ ውስጥ ሲመሰርቱ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች። ስለ ጤና፣ መኖሪያ ቤት፣ ሥራ፣ ቪዛዎችና ዜኘት፣ የአውስትራሊያ ሕጎችና ሌላም በአማርኛ ያድምጡ።
137 Episodes
Reverse
Learn useful English for talking about small wins at work. Practise phrases for celebrating achievements, staying motivated, and making progress step by step. - በሥራ ቦታ ስለ አነስተኛ የአሸናፊነት ውጤት ለመናገር ጠቃሚ እንግሊዝኛን ይማሩ። ስኬቶችን የማክበር፣ በከፍተኛ ተነሳሽነት መዝለቅንና ደረጃ በደረጃ ዕድገት የማስየትን ቃለ ሐረጎች ይለማመዱ።
Learn useful English for talking about school tests, studying, exam pressure, and when you do really well. - የትምህርት ቤት ፈተናዎችን፣ ጥናት፣ የፈተና ጫናንና ማለፊያ ውጤትን አስመልክቶ ለመናገር ጠቃሚ እንግሊዝኛን ይማሩ።
"በእዚህኛው ቀን ብቻ አይደለም፤ ለእኔ ሁሌም ክብረ በዓሌ ነህ። አንተን ካገኘሁበት ቀን ጀምሮ ሕይወቴ ተቀየረ። ደስታዬ የሚነገር ሳይሆን የሚታይ ሆነ። 'ፍቅር ውሳኔ ነው' ይባላል፤ እንኳን አገኘሁህ፤ ሕይወቴን ሁሉ ከአንተ ጋር ለመኖር ወሰንኩ። አንኳን አገባሁህ። ሁሉ ነገሬን ሰጠሁህ። ዘላለሜን፤ ሕይወቴን ሳይቀር እስጥሃለሁ። ቃሌ ነው። እንኳን ለቫለንታይን ቀን አደረሰህ!" ሰናይት ጥበቡ - ለባለቤቷ ንጉሡ ታየ (ከሲድኒ)
January 26 is one of the most debated dates in Australia’s history. Often described as the nation’s birthday, the day marks neither the formal founding of the colony nor the creation of the Commonwealth. Instead, it reflects a layered history shaped by colonisation, political decisions, and ongoing First Nations resistance. Understanding what actually happened on January 26 reveals why the date is experienced so differently across the country. - በአውስትራሊያ ታሪክ ውስጥ የከረሩ ክርክሮች ከሚካሔዱባቸው ቀናት ውስጥ አንዱ ነው። በአብዛኛው የሀገር ልደት ቀን ተብሎ ቢጠራም የይፋ የቅኝት ግዛት ምሥረታ ቀንንም ሆነ የጋራ ብልፅግናው ዕውን የሆነበትን ቀን አጣቃሽ አይደለም። ከቶውንም፤ በቅኝ ግዛት የተቀረፀ ፈርጀ ብዙ ታሪክን፣ ፖለቲካዊ ውሳኔዎችንና ያልተቋረጠ የነባር ዜጎችን መገዳደር ነፀብራቅ መሆን እንጂ። በእርግጥ ጃኑዋሪ 26 ምን እንደተከሰተ መገንዘቡ ቀኑ ስለምን በመላ ሀገሪቱ የተለያዩ ገፅታዎች እንደተላበሰ ገላጭ ይሆናል።
Learn practical English phrases for getting organised and managing daily tasks, including planning ahead, meeting deadlines, and staying on top of responsibilities. - ለመሰናዶ፤ ቀደም ያለ ዕቅድ ነደፋን፣ የስብሰባ የጊዜ ገደቦችንና ኃላፊነቶችን በአግባቡ መፈፀምን አክሎ፤ አዘቦታዊ ተግባሮችን ለመከወን የሚያስችል ግብራዊ የእንግሊዝኛ ፍሬ ቃሎችን ይቅሰሙ።
Learn how to talk about things that make you laugh. Practise phrases that help you share stories, react to jokes, and enjoy conversations more. - ስለ ሚያስቅዎት ነገሮች በእንግሊዝኛ እንደምን መናገር እንዳለብዎት ይወቁ። ወጎችን ለማጋራት፣ ለቀልዶች ምላሾችን ለመስጠትና በሃሳብ ልውውጦች ይበልጥ ተደሳች ለመሆን እንዲያግዝዎ ቃለ ሐረጎችን ይካኑ።
You may hear the protest chant, “what do we want? Land rights!” —but what does it really mean? Land is at the heart of Aboriginal and Torres Strait Islander identity, culture, and wellbeing. Known as “Country,” it includes land, waterways, skies, and all living things. In this episode of Australia Explained, we explore Indigenous land rights—what they involve, which land is covered, who can make claims, and the impact on First Nations communities. - ምናልባትም "የምንፈልገው ምንድን ነው? የመሬት መብቶች!" የሚል የተቃውሞ ሠልፍ መፈክር ሰምተው ይሆናል፤ ግና በእርግጥ ምን ማለት ነው? መሬት የአቦርጂናል እና ቶረስ መሽመጥ ደሴት የማንነት፣ ባሕልና ደህንነት ማዕከል ነው። "ሀገር" በሚል ዕሳቤ የሚታወቀው አባባል መሬት፣ የውኃ መስመሮች፣ ሰማይ እና ሕይወት ያላቸውን ሁሉ የሚያጠቃልል ነው። በእዚህ አውስትራሊያ ስትገለጥ ክፍለ ዝግጅት፤ የነባር ዜጎች የመሬት መብቶች ምንን እንደሚያካትቱ፣ የትኛውን መሬት እንደሚሸፍን፣ ማን የባለቤትነት ይገባኛልን ማንሳት እንደሚችል እና በነባር ዜጎች ማኅበረሰባት ላይ ስላለው ተፅዕኖ እንዳስሳለን።
Learn how to talk about amounts and quantities in everyday English. - ስለ ብዛትና ስፍር አዘቦታዊ የእንግሊዝኛ አነጋገርን ይማሩ።
Learn polite ways to refuse a drink in English. Discover useful expressions for taking it slow, sitting one out or explaining you're on a permanent dry spell. - ትህትና በተመላው መልኩ በእንግሊዝኛ መጠጥን እምቢ ማለትን ይማሩ። እያዘገምኩ፣ እቆያለሁ ወይም አልኮል ዳር ሳልደርስ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል ዓይነት ጠቃሚ አባባሎችን ይግለጡ።
Learn how to split the bill in English. Discover useful expressions for sharing costs, shouting rounds, and transferring your share easily. - Learn how to split the bill in English. Discover useful expressions for sharing costs, shouting rounds, and transferring your share easily.
Learn how to talk about fashion, and how to compliment someone in English, perfect for parties and cultural events. - Learn how to talk about fashion, and how to compliment someone in English, perfect for parties and cultural events.
Learn how to talk about swimming in English. - Learn how to talk about swimming in English.
Learn how to talk about the night sky and stargazing. - Learn how to talk about the night sky and stargazing.
Learn how to talk about Autism Spectrum Disorder respectfully. Understand common autism symptoms and use simple language to describe autism in everyday conversations. - Learn how to talk about Autism Spectrum Disorder respectfully. Understand common autism symptoms and use simple language to describe autism in everyday conversations.
Learn how to talk about cars and understand common Aussie car slang. - Learn how to talk about cars and understand common Aussie car slang.
Education is a pathway to opportunity, but for too long, Indigenous students in Australia have faced barriers to success. While challenges remain, positive change is happening. In this episode we’ll hear from Indigenous education experts and students about what’s working, why cultural education matters and how Indigenous and Western knowledge can come together to benefit all students. - ትምህርት ወደ መልካም ዕድል ማምሪያ ነው፤ ይሁንና ለረጅም ጊዜያት አውስትራሊያ ውስጥ የነባር ዜጎች ተማሪዎች ስኬት ላይ ለመድረስ ደንቃራዎች ገጥሟቸዋል። ተግዳሮቶች እንዳሉ አሉ፤ አዎንታዊ ለውጦች ግና እየተከሰቱ ነው። በእዚህ ክፍለ ዝግጅት የትኞቹ አካሔዶች እየሠሩ እንደሁ፣ ባሕላዊ ትምህርት ስላለው ረብ፣ የነባር ዜጎችና ምዕራባዊ ዕውቀቶች እንደምን ለሁሉም ተማሪዎች ትሩፋት ሊያስገኙ እንደሚችሉ፤ ከነባር ዜጎች የትምህርት ተጠባቢዎችና ተማሪዎች እናደምጣለን።
Learn polite ways to request a job reference from managers or colleagues. - Learn polite ways to request a job reference from managers or colleagues.
The representation of Indigenous Australians in media has historically been shaped by stereotypes and exclusion, but this is gradually changing. Indigenous platforms like National Indigenous Television (NITV) and social media are breaking barriers, empowering First Nations voices, and fostering a more inclusive understanding of Australia’s diverse cultural identity. Learning about these changes offers valuable insight into the country’s true history, its ongoing journey toward equity, and the rich cultures that form the foundation of modern Australia. Understanding Indigenous perspectives is also an important step toward respectful connection and shared belonging. - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የሚዲያ ውክልና ታሪካዊ ተሞክሮው በጅምላ ፍረጃና መገለል የተቀነበበ ነው፤ ምንም እንኳ እያዘገመ በመለወጥ ላይ ያለም ቢሆን። እንደ ብሔራዊ የነባር ዜጎች ቴሌቪዥን (NITV) እና ማኅበራዊ ሚዲያ ያሉ መድረኮች ጋሬጣዎችን በጎን አልፈው፤ የነባር ዜጎችን ድምፆች እያሰሙና የአውስትራሊያን ዝንቅ ባሕላዊ ማንነት በላቀ አካታችነት እየታደጉ ይገኛሉ። ስለ እኒህ ለውጦች፤ የሀገሪቱን እውነተኛ ታሪክ ፣ ያልተቋረጠ የፍትሕ ፍለጋ ጉዞና የበለፀገው ባሕል እንደምን ለዘመናይቱ አውስትራሊያ መሠረት እንደሆነ ጥልቅ ግንዛቤን ለማስጨበጥ ጋባዥ ነው። የነባር ዜጎችን አተያዮች መረዳት ከበሬታን ወደ ተላበሰና የጋራ ጉድኝትን ወደ አቆራኘ ጠቃሚ እርምጃ አምሪ ነው።
Learn how to describe people who inspire you. - Learn how to describe people who inspire you.
Learn how to congratulate someone on their work or wedding anniversary. - Learn how to congratulate someone on their work or wedding anniversary.
loading
Comments