Discover
EECTORONTO
59 Episodes
Reverse
የአባታችን ሆይ ጸሎት - በፓስተር ኤፍሬም ላእከማርያም (ዶ/ር)
Sunday Sermon by Pastor Efrem Leakemariam (PhD) @ Ethiopian Evangelical Church in Toronto
What is conviction? It’s off series in Matthew - we have been doing for a while now. Mat 16:18 I tell you that you are Peter, and on this rock I will build my church, and the gates of Hades will not overcome it. By Heskias Mandefro
"ከሰማይም በታች ካሉ ሕዝብ ሁሉ በጸሎት የተጉ አይሁድ በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር" በሚል ርእስ ዘወትር አርብ የምንማረው ትምህርት አምስተኛው ክፍል. Friday May 24, 2019
ይህ ስብከት በዚህ ጥቅስ ላይ ያጠነጠነ ነው ...እናንተም የራሳችሁ አይደላችሁም፤ በዋጋ ተገዝታችኋልና፤...”
1 ቆሮ 6:19-20
ልጁን በእኔ ሁኔታ መግለጥ | በፓስተር ዮናታን አሰፋ
| መልክና ምሳሌ ክፍል 4 |
በባቢሎን እንዴት እንኑር? በሚል ርዕስ ለተከታታይ ስድስት ክፍሎች በዳንኤል መጽሐፍ ላይ ያተኮረ ትምህርት በፓስተር ታሪኩ እሸቱ - ክፍል 3
በባቢሎን እንዴት እንኑር? በሚል ርዕስ ለተከታታይ ስድስት ክፍሎች በዳንኤል መጽሐፍ ላይ ያተኮረ ትምህርት በፓስተር ታሪኩ እሸቱ - ክፍል 2
በባቢሎን እንዴት እንኑር? በሚል ርዕስ ለተከታታይ ስድስት ክፍሎች በዳንኤል መጽሐፍ ላይ ያተኮረ ትምህርት በፓስተር ታሪኩ እሸቱ - ክፍል 1
የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት | በፓስተር ዮናታን አሰፋ | ክፍል 3
በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ ሮሜ 12:2
እንደ ባለአዕምሮ ማሰብ - በዶ/ር ምህረት ደበበ | Dr. Meheret Debebe
በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ ሮሜ 12:2
ልባችሁን በመንገዳችሁ ላይ አድርጉ - በዶ/ር ምህረት ደበበ | Dr. Meheret Debebe
በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ ሮሜ 12:2
በልቦና መታደስ - ክፍል 2 - በዶ/ር ምህረት ደበበ | Dr. Meheret Debebe
በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ ሮሜ 12:2 በልቦና መታደስ - ክፍል 1 - በዶ/ር ምህረት ደበበ | Dr. Meheret Debebe
በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ ሮሜ 12:2
በዶ/ር ምህረት ደበበ | Dr. Meheret Debebe
መዝሙር 90
12 ጥበብን የተሞላ ልብ ይኖረን ዘንድ፣ዕድሜያችንን መቍጠር አስተምረን።
መዝሙር 90
12 በልብ ጥበብን እንድንማር፥ ቀኝህን እንዲህ አስታውቀን።
ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፫፭
፩. እግዚአብሔርም ያዕቆብን አለው። ተነሥተህ ወደ ቤቴል ውጣ፥ በዚያም ኑር፤ ከወንድምህ ከዔሳው ፊት በሸሸህ ጊዜ ለተገለጠልህ ለእግዚአብሔርም መሠውያውን አድርግ።
በባቢሎን እንዴት እንኑር? በሚል ርዕስ ለተከታታይ ስድስት ክፍሎች በዳንኤል መጽሐፍ ላይ ያተኮረ ትምህርት በፓስተር ታሪኩ እሸቱ - ክፍል 4
ሙሉ የሳንባ ለውጥ (double lung transplant)
የሕይወት ምስክርነት | ጉዞ ሬዲዮ ቃለ መጠይቅ | ከእህት ኢየሩሳሌም ጎሳዬ (ጄሪ) ጋር | ክፍል 1 የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን በቶሮንቶ Ethiopian evangelical Church in Toronto _________________________________________________ Facebook: https://www.facebook.com/eectoronto Instagram: @eectoronto Telegram: @eectoronto Twitter: @eectoronto Email : info@eectoronto.com Web: https://eectoronto.com






