DiscoverSBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Claim Ownership

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Author: SBS

Subscribed: 129Played: 8,773
Share

Description

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
664 Episodes
Reverse
በመጪው ዓመት 2026 በይፋ የሚመረቀው አዲሱ የምዕራብ ሲድኒ አውሮፕላን ማረፊያ በዛሬው ዕለት የቅድመ ምረቃ በረራዎችን አካሔደ
በኢትዮጵያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ፍልሰት መጨመሩ ተነገረ
የ 'ምሰሶዋ' መፅሐፍ ደራሲና 'ጀቢና' ፊልም አዘጋጅ ሔለን እሸቱ፤ በልጅነት ጋብቻ፣ የቤት ውስጥ ጥቃትና የሴት ልጅ ደፈራ ተኮርና የእራሷ እውነተኛ የሕይወት ታሪክ ምንጭ ስለሆነው ፊልሟ ታስረዳለች።
አዲስ አበባ አረቄ ቤቶችን ሙሉ በሙሉ እዘጋለሁ አለች
Learn how to talk about fashion, and how to compliment someone in English, perfect for parties and cultural events. - Learn how to talk about fashion, and how to compliment someone in English, perfect for parties and cultural events.
አንድ የሊብራል ፓርቲ ገዲብ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል፤ ፓርቲያቸው በለዘብተኞችና አክራሪዎች ተከፍሎ መለያየት ላይ እንዳይደርስ ስጋት አዘል ማሳሰቢያ አቀረቡ
የአዕምሮ ሕሙማን ቁጥር በአንድ ዓመት ውስጥ እስከ 15ሺህ ከፍ ማለቱን የአማኑኤል ሆስፒታል ገለጠ
የዩክሬይንና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንቶች ዓርብ ዕለት የዩክሬይን - ሩስያ ጦርነትና የሰላም ድርድርን አስመልክተው ሊመክሩ ነው
ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ወልደየስ ለዓመቱ የፕሬስ ነፃነት ጀግና ሽልማት ተመረጠ
ተስጥኦና እውቀት፡ የመፅሀፍ አስተያየት ሚስጥረ አደራው። 2017። እኔ። አዲስ አበባ፡ ማንኩሳ ማተሚያ ቤት። ገፅ ብዛት፡ 184። ግርማ አውግቸው ደመቀ
ሚስጥረ አደራው የ "እኔ" መፅሐፍ ደራሲ ናት። የአያሌዎች ሽሽትም፤ ድብቅ ሃብትም ስለሆነው እራስን ፈልጎ የማግኘት ዕሳቤ ላይ ስለሚያጠነጥነው የመፅሐፏ ዋነኛ ጭብጦች ታስረዳለች።
የኒው ሳዝ ዌይልስ ፍርድ ቤት የሕዝብ ደህንነት ስጋትን ጠቅሶ የፍልስጤም ደጋፊ ሠልፈኞች እሑድ ጥቅም 2 / ኦክቶበር 12 ኦፕራ ሃውስ ዙሪያ ለማድረግ የወጠኑትን የተቃውሞ ሠልፍ አንዳያካሂዱ አገደ፤ የሠልፉ አስተባባሪዎች ይግባኝ እንደሚሉ አመላከቱ።
የቪክቶሪያ ነዋሪዎች ነፃ የሕዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚ ሊሆኑ ነው
ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በተያዘው 2018 አዲስ ዓመት እንደሚካሔድ ፕሬዚደንት ታየ አፅቀሥላሴ አስታወቁ
የፍልስጥኤም ደጋፊዎች ለእሑድ ጥቅምት 2 / ኦክቶበር 12 የወጠኑት የሲድኒ ኦፕራ ሃውስ ሠልፍ 'ይካሔድ - አይካሔድ' በጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሊሰጥበት ነው
Learn how to talk about swimming in English. - Learn how to talk about swimming in English.
በአማራ ክልል በባሕላዊ መንገድ ግጭቶች የሚፈቱባቸው የባሕል ፍርድ ቤቶች ሥራ ጀመሩ
Learn how to talk about the night sky and stargazing. - Learn how to talk about the night sky and stargazing.
ድምፃዊ፣ ሙዚቃ ቀማሪና የዳንስ መምህር ቫሔ ታልቢያ፤ ስለማንነት ጥያቄና ስለ ወደፊት የሙዚቃ ሕይወት ትልሞቹ ይናገራል። "በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ወደ አውስትራሊያ ተጋብዞ የመምጣት ዕድል ካለ ለእኔ በጣም ትልቅ ክብር ነው' ይላል።
የኢሬቻ መልካ 2018 / 2025 ክብረ በዓል እሑድ መስከረም 18 / ሴፕቴምበር 28 በ Wilson Botanic Park Berwick ሜልበርን ተከብሮ ውሏል። ታዳሚዎች የበዓሉን አከባበር አስመልክተው አተያዮቻቸውን ያጋራሉ። መልካም ምኞቶቻቸውንም ይገልጣሉ።
loading
Comments