Yaada ያዳ

መንፈሳዊ እና ማህበራዊ ሃሳቦች ይቀርቡበታል። "የመንፈስ ፍሬዎች" በብጹዕ አቡነ ሺኖዳ ያዕቆብ ሰንደቁ እንደተረጎመዉ ፣ "ወዳጄ ልቤና ሌሎችም" ከብላቴን ጌታ ህሩይ ወልደሥላሴ ተራኪ፡ አዘጳ amell_messele@yahoo.com

የ አርምሞ ዜኖች

የትዉስታ፣ የትዝታ፣ የትጽቢታት፣የኩርኮራ ገለመለ አሳቦች ብቅ ሲሉ ይነደላሉ! ይነበባሉም። 

02-14
32:57

የሀበሻ ጀብዱ ከ አዶልፍ ፓርለሳክ Habesheska Odessa By Adolf Parlsak

A Czech National, who have been in Ethiopia twice in the end of 1920s and in the mid 30s, an eye account on the second Fascist Italian Invasion on Ethiopia and the War. A true friend of Ethiopia, Adolf Parlsk gave us this incredible memoir. የቼክ ሪፐብሊክ ተወላጁ አዶልፍ ፓርለሳክ በ1920ዎቹ መጨረሻና በ30ዎቹ መካከል በኢትዮጵያ ቆይታ ያደረገ ሰዉ ነዉ። በኢትዮጵያ በነበረዉ ቆይታ የሁለተኛዉን የፋሺስት ጣልያን ወረራን በቦታ በመገኘት፣ ከወገን ጦርም ጋር በመሆን ለኢትዮጵያ ጦር ድጋፍ ያደረገ ሰዉ ነዉ። ይህ ሰዉ የኢትዮጵያ የክፉ ቀን ወዳጅ ነዉ፣ ይህንንም መጽሃፍ"የሀበሻ ጀብዱ"ን በግሩም አቀራረብ ትቶልናል፣ ተጫኔ ጆብሬ መኮንን ወደ አማርኛ ተርጉሞ አስነብቦናል።   

12-02
01:10:06

ቋንቋ

ቋንቋ ማሰብያም ነዉ! 

03-01
07:33

"የመንፈስ ፍሬዎች"

ደራሲ፡ ብጹዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ  ተርጓሚ፡ ያዕቆብ ሰንደቁ  የመንፈስ ፍሬ "ፍቅር፣ ደስታ፣ ሠላም፣ ትዕግስት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ እምነት፣ የዉሃት፣ ራስን መግዛት ነዉ" /ገላ 5፡ 22-23/ 

02-12
03:47:53

ልዩ ልዩ

በዕልባት መሀል የተነበቡ

01-27
01:52:31

ለህጻናት

ተረት ለህጻናት

01-25
07:30

ወዳጄ ልቤና ሌሎችም

መንፈሳዊና ማህበራዊ ሃሳቦችን በምሳሌ የሚያስተምር፣ መልካም ሥነ-ምግባርን የሚያላብስ የምክርና ተግሳጽ መጽሃፍ ነዉ። የዚህ መጽሃፍ ደራሲ ብላቴን ጌታ ህሩይ ወልደሥላሴ ናቸዉ። በሀገርኛ ልማድ እና ከሌሎች ሀገሮች ተሞክሮ የተቀዳዉን፡ ሃሳባቸዉን የሰነዱበትን፡ ይሄን መጽሃፍ ለጆሮ እንዲስማማ አድርጌ እንዲህ ለመተረክ ሞክርያለሁ። አርሂቡ! 

01-21
51:18

ጠላቶቻችሁን ዉደዱ Love your enemies

ለጆሮቻችሁ ሠናይ ነገር

01-12
03:25

"የኔና ያንቺ" ለአንድ ትዝታ ለምትጋራኝ በምናብ የተሳለች የዲላ ልጅ የተሰጠ ነዉ።

የልጅነታችንን ዲላን በዚህች ትንሽ መስመር እናስታዉሳለን። 

01-12
03:46

Recommend Channels