DiscoverYaada ያዳ
Yaada ያዳ
Claim Ownership

Yaada ያዳ

Author: Amel

Subscribed: 2Played: 26
Share

Description

መንፈሳዊ እና ማህበራዊ ሃሳቦች ይቀርቡበታል።
"የመንፈስ ፍሬዎች" በብጹዕ አቡነ ሺኖዳ ያዕቆብ ሰንደቁ እንደተረጎመዉ ፣ "ወዳጄ ልቤና ሌሎችም" ከብላቴን ጌታ ህሩይ ወልደሥላሴ
ተራኪ፡ አዘጳ
amell_messele@yahoo.com
9 Episodes
Reverse
የትዉስታ፣ የትዝታ፣ የትጽቢታት፣የኩርኮራ ገለመለ አሳቦች ብቅ ሲሉ ይነደላሉ! ይነበባሉም። 
A Czech National, who have been in Ethiopia twice in the end of 1920s and in the mid 30s, an eye account on the second Fascist Italian Invasion on Ethiopia and the War. A true friend of Ethiopia, Adolf Parlsk gave us this incredible memoir. የቼክ ሪፐብሊክ ተወላጁ አዶልፍ ፓርለሳክ በ1920ዎቹ መጨረሻና በ30ዎቹ መካከል በኢትዮጵያ ቆይታ ያደረገ ሰዉ ነዉ። በኢትዮጵያ በነበረዉ ቆይታ የሁለተኛዉን የፋሺስት ጣልያን ወረራን በቦታ በመገኘት፣ ከወገን ጦርም ጋር በመሆን ለኢትዮጵያ ጦር ድጋፍ ያደረገ ሰዉ ነዉ። ይህ ሰዉ የኢትዮጵያ የክፉ ቀን ወዳጅ ነዉ፣ ይህንንም መጽሃፍ"የሀበሻ ጀብዱ"ን በግሩም አቀራረብ ትቶልናል፣ ተጫኔ ጆብሬ መኮንን ወደ አማርኛ ተርጉሞ አስነብቦናል።   
ቋንቋ

ቋንቋ

2021-03-0107:33

ቋንቋ ማሰብያም ነዉ! 
ደራሲ፡ ብጹዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ  ተርጓሚ፡ ያዕቆብ ሰንደቁ  የመንፈስ ፍሬ "ፍቅር፣ ደስታ፣ ሠላም፣ ትዕግስት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ እምነት፣ የዉሃት፣ ራስን መግዛት ነዉ" /ገላ 5፡ 22-23/ 
ልዩ ልዩ

ልዩ ልዩ

2021-01-2701:52:31

በዕልባት መሀል የተነበቡ
ለህጻናት

ለህጻናት

2021-01-2507:30

ተረት ለህጻናት
መንፈሳዊና ማህበራዊ ሃሳቦችን በምሳሌ የሚያስተምር፣ መልካም ሥነ-ምግባርን የሚያላብስ የምክርና ተግሳጽ መጽሃፍ ነዉ። የዚህ መጽሃፍ ደራሲ ብላቴን ጌታ ህሩይ ወልደሥላሴ ናቸዉ። በሀገርኛ ልማድ እና ከሌሎች ሀገሮች ተሞክሮ የተቀዳዉን፡ ሃሳባቸዉን የሰነዱበትን፡ ይሄን መጽሃፍ ለጆሮ እንዲስማማ አድርጌ እንዲህ ለመተረክ ሞክርያለሁ። አርሂቡ! 
ለጆሮቻችሁ ሠናይ ነገር
የልጅነታችንን ዲላን በዚህች ትንሽ መስመር እናስታዉሳለን። 
Comments