DiscoverSBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ"ነቢይ አይደለሁም፤ ነቢይ እንዳልባል እንጂ ሁለቱም [ኢትዮጵያና ኤርትራ] ተለያይተው የሚኖሩ አይመስልም" ብርጋዲየር ጄኔራል ውበቱ ፀጋዬ
"ነቢይ አይደለሁም፤ ነቢይ እንዳልባል እንጂ ሁለቱም [ኢትዮጵያና ኤርትራ] ተለያይተው የሚኖሩ አይመስልም" ብርጋዲየር ጄኔራል ውበቱ ፀጋዬ

"ነቢይ አይደለሁም፤ ነቢይ እንዳልባል እንጂ ሁለቱም [ኢትዮጵያና ኤርትራ] ተለያይተው የሚኖሩ አይመስልም" ብርጋዲየር ጄኔራል ውበቱ ፀጋዬ

Update: 2025-09-16
Share

Description

በሕይወት ዘመናቸው "ኤርትራውያን ጀግናዎች ናቸው፤ ጥሩ ተዋጊዎች ናቸው። ለኢትዮጵያ ደማቸውን አፍስሰዋል፤ በኢትዮጵያ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ ስር ወድቀዋል። "አንድነት ኢትዮጵያ" ብለው የሔዱ ናቸው" ያሉን የቀድሞው የሁለተኛው አብዮታዊ ሠራዊት አዛዥ፣ የብሔራዊ ውትድርና መምሪያ ኃላፊና የ "ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር" መጽሐፍ ደራሲ ብርጋዲየር ጄኔራል ውበቱ ፀጋዬ ሰሞኑን ከእዚህ ዓለም ተለይተዋል። ዝክረ መታሰቢያ ይሆናቸውም ዘንድ ቀደም ሲል በወርኃ ኖቬምበር 2014 ያካሔድነውን ቃለ ምልልስ ደግመን አቅርበናል።
Comments 
In Channel
loading
00:00
00:00
x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

"ነቢይ አይደለሁም፤ ነቢይ እንዳልባል እንጂ ሁለቱም [ኢትዮጵያና ኤርትራ] ተለያይተው የሚኖሩ አይመስልም" ብርጋዲየር ጄኔራል ውበቱ ፀጋዬ

"ነቢይ አይደለሁም፤ ነቢይ እንዳልባል እንጂ ሁለቱም [ኢትዮጵያና ኤርትራ] ተለያይተው የሚኖሩ አይመስልም" ብርጋዲየር ጄኔራል ውበቱ ፀጋዬ