ብሪታኒያ ቤልጅየም ዉስጥ የጸረ ድሮን መሳሪዎችና ባለሙያዎች አሠፈረች
Update: 2025-11-11
Description
ወታደራዊው እርዳታ የተሰጠው ባለፈው ሐሙስ ምንጫቸው ከየት እንደሆነ ያልታወቁ ድሮኖች የቤልጅየምን ያየር ትራስንስፖርት ካወኩና በጦር ሰፈሮች ላይም ማንዣበባችው ከተረጋገጠ በኋላ፤ የቤልጅየም መንግስት ባቀረበው ጥያቄ መሰረት መሆኑ ታውቋል።ቀደም ብሎ ጀርመንም እንደዚሁ ወታደራዊ ባለሙያዎችን መሳሪያዎችን ወደ ቤልጅየም መላኳ ተገልጿል።
Comments
In Channel




