አብዛኛዎቹ ጀርመናውያን ጽንፈኝነትን ይቃወማሉ
Update: 2025-11-11
Description
ለጥናቱ ቃለ መጠይቅ ከተደረገላቸው ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች አብዛኛዎቹ ዴሞክራሲንና ብዝሀነትን በበጎ ነው የሚመለከቱት። የዳሰሳ ጥናቱ ካካተታቸው 70 በመቶው ምንም እንኳን በግለሰቦች ደረጃ ድርቅ ያለ የጽንፈኝነት አመለካከት ያላቸው ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ ቢሆንም በጀርመን ቀኝ ጽንፈኝነት እያደገ መሄዱ እንደ አደጋ ነው የሚያዩት።
Comments
In Channel




