ክፍል 08- የማይታወቀው ሰውዬ ማንነት
Update: 2009-09-21
Description
ፓውላና ፊሊፕ ቤተ መንግስቱ ውስጥ ንጉስ ሉድቪግ ነኝ የሚለውን ሰውዬ ይጠይቃሉ። ፓውላ ባጋጣሚ አስደናቂ የሆነ ነገር ታገኛለች። የማይታወቀው ሰውዬ ማን ሊሆን እንደሚችል ይገለፅላታል።
ሁለቱ ጋዜጠኞች ከሞት ተነስቻለው የሚለውን ንጉስ ሉድቪግ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ይችላሉ። ሆኖም የማይታወቀው ሰውዬ እውነተኛ ማንነት አጠራጣሪ ነው። ፓውላ ወደ ቢሮ ስትመለስ አንድ ማስታወቂያ ለእንቆቅልሹ መልስ ሊሆን የሚችል የሆነ ሀሳብ ላይ ይጥላታል። ማስታወቂያው ላይ የሚሰማው ድምፅንም የምታውቀው ይመስላታል።
ማንንና ምን እንደሚወዱ ሳይገልፁ ስለ ፍላጎት ለመናገር ይከብዳሉ። ማፍቀር ወይም "lieben" የሚለው ተሳቢ ግስ (Verbergänzung) ማለትም ቅፅል (Akkusativobjekt) ያስፈልገዋል።

Comments
In Channel