ክፍል 09- ለሉድቪግ ሙዚቃ

ክፍል 09- ለሉድቪግ ሙዚቃ

Update: 2009-09-21
Share

Description

ፊሊፕም የማይታወቀው ሰውዬ ማን ሊሆን እንደሚችል ለማወቅ መንገድ ያገኛል። ጋዜጣ ላይ አንድ ማስታወቂያ ስለ ንጉስ ሉድቪግ ሙዚቃዊ አተራረክ ያያል። ወደእዛ ሲጓዝ ከብዙ አገር የመጡ የአገር ጎብኝዎችን ይጠይቃል።
ፓውላ በርሊን ቢሮ ተቀምጣ ሳለ ፊሊፕ ወደ ሙኒክ እየተጓዘ ነው። እሱም የስራ ባልደረባው ስላገኘችው ውጤት ገና አላወቀም። ግን ፓውላም እንቆቅልሹን ለመፍታት በትክክለኛው መንገድ ላይ ነች። አንድ የሙዚቃዊ አተራረክ ማስታወቂያ ስለ ንጉስ ሉድቪግ ያለውን ፍላጎት እንዲጨምር ያደርገዋል። አውቶቢስ ውስጥ ከብዙ አገር የመጡ የአገር ጎብኝዎችን ከሙዚቃው ትረካ ምን እንደሚጠብቁ ይጠይቃቸቃል።


ይኼ ምዕራፍ በማዳመጥ የመማር ችሎታን ያዳብራል። በአውቶቢስ ውስጥ ከተለያዩ ቋንቋዎች ጀርመንኛን መለየት ይመለከታል። በተጨማሪም ከግስ በኋላ የሚገባውን "nichts" የሚለውን አፍራሽ ቃል ያጠቃልላል።
Comments 
00:00
00:00
x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

ክፍል 09- ለሉድቪግ ሙዚቃ

ክፍል 09- ለሉድቪግ ሙዚቃ

DW.COM | Deutsche Welle