DiscoverRadio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welleክፍል 12- የአድማጮች ደብዳቤ
ክፍል 12- የአድማጮች ደብዳቤ

ክፍል 12- የአድማጮች ደብዳቤ

Update: 2009-09-21
Share

Description

ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ መጠየቅ ጥሩ ነው። አንድ ፕሮፌሰር ከዚህ በፊት በነበሩት ምዕራፎች ላይ ጥያቄ ካለ መልስ ይሰጣሉ። ይኼ የነበሩትን ፍሬ ነገሮችን ለመከለስ ጥሩ አጋጣሚ ነው።
አድማጮች ይጠይቃሉ፤ ፕሮፌሰሩ ይመልሳሉ። እሳቸውም ለሁሉም ጥያቄዎች በዝርዝር ይመልሳሉ። ይኼ ለአድማጮች ፍሬ ነገሮችን ለመከለስና የቋንቋ ችሎታቸውን የበለጠ ለማዳበር ጥሩ አጋጣሚ ነው። ሁሌ ለመጠየቅ ይፈልጉ የነበሩ ጥያቄዎች ካሉ መልስ ያገኛሉ።


የአድማጮች ጥያቄዎች፦ በየትኛው አጋጣሚ የትኛውን አጠራር መጠቀም ይቻላል? ማንን "du" አንተ/ቺ ወይም "Sie" እርስዖ ማለት እችላለው? እራሴን እንዴት ማስተዋወቅ እችላለሁ? መቼ በስሞች (Vornamen) መቼ ደግሞ በአባት ስሞች (Nachnamen) መጥራት እችላለሁ? "denn", "doch" እና "eigentlich" የሚሉት የአረፍተ ነገር ማሟዮች የትኛው ትርጉም አሏቸው? "nicht" እና "nichts" የሚሉት ቃላቶችስ ልዩነት ምንድን ነው?
Comments 
00:00
00:00
x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

ክፍል 12- የአድማጮች ደብዳቤ

ክፍል 12- የአድማጮች ደብዳቤ

DW.COM | Deutsche Welle