DiscoverRadio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welleክፍል 15- የካርኔቫል ልብሶች
ክፍል 15- የካርኔቫል ልብሶች

ክፍል 15- የካርኔቫል ልብሶች

Update: 2009-09-21
Share

Description

ፓውላና ፊሊፕ ከአደባባይ በድጋሚ ስለ ካርኔቫል ስርዐት ይዘግባሉ። በዛ ላይ የተለያዩ የካርኔቫል ልብሶችንና የተለያዩ የጀርመንኛ አነጋገሮችን ይተዋወቃሉ።
ወደ ቢሮ ፓውላ ስትመለስ አይሀን ላይ ብድሯን ትከፍላለች። በኋላም በሚገርም ሁኔታ ስለ ካርኔቫል አለባበስ ታነሳለች። ፓውላና ፊሊፕ ከአደባባይ ስለ ትክክለኛው የካርኔቫል ልብሶች ይዘግባሉ። የሞዛርት ኦፔራ "Die Zauberflöte" ወይም የአስማት ዋሽንት የተሰኘው የሙዚቃ ቲያትር ላይ ያለ አንድ ምስል(ፓፓጌኖን) እና የግሪክ ታዋቂ ጀግና የሆነውን ኢካሩስን ያያሉ።


በካርኔቫል ወቅት ፓውላና ፊሊፕ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ሰዎችን ይተዋወቃሉ። እናም የተለያየ የጀርመንኛ አነጋገር ዘዬ ይሰማሉ። ይህ ምዕራፍም የሚመለከተው ይሆናል።
Comments 
00:00
00:00
x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

ክፍል 15- የካርኔቫል ልብሶች

ክፍል 15- የካርኔቫል ልብሶች

DW.COM | Deutsche Welle