ክፍል 16- ኢካሩስ

ክፍል 16- ኢካሩስ

Update: 2009-09-22
Share

Description

የግሪክ ታምር ላይ ያለው የሚያሳዝነው ጀግና ኢካሩስ ሁለቱን ጋዜጠኞች ይስባቸዋል። ግን አድማጮች ኢካሩስ ማን እንደሆነ ለመሆኑ ያውቃሉ?ፓውላና ፊሊፕ ስለሱ ማንነትና ታሪክ ያብራራሉ።
እንደ ኢካሩስ የለበሰ አንድ ትንሽ ልጅ ፓውላንና ፊሊፕን ወደ አንድ ሀሳብ ይከታቸዋል። በአንድ የማድመጥ ምሳሌ ላይ የግሪክን አባባሎች ይመለከታሉ። እዛ ላይም አባቱ ዴዳሉስ ተው ሲለው ከበረራ የወደቀውን ህፃን ኢካሩስን ይመለከታል።

እሱም ፀሀይ ጋር ለመቅረብ ያደረገውን ጥረት የክንፎቹ ሰም እስከሚቀልጥ ድረስ አላቋረጠም።


"Flieg nicht zu hoch, flieg nicht zu tief" ወይም ከፍ ብለህ አትብረር ዝቅ ብለህም አትብረር ይላል ዴዳሉስ ልጁን ኢካሩስን። እዚህ የምንመለከተው ትዕዛዛዊ አነጋገር (Imperativ )ልመና ፣ ትዕዛዝና ማስጠንቀቂያ ሊሆን ይችላል። ኢካሩስ የአባቱን ምክር እንደ ትዕዛዝ አይቶ ቢሆን ኖሮ ምናልባት ባልወደቀ ነበር።
Comments 
00:00
00:00
x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

ክፍል 16- ኢካሩስ

ክፍል 16- ኢካሩስ

DW.COM | Deutsche Welle