DiscoverRadio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welleክፍል 20 - የአድማጮች መጠይቅ
ክፍል 20 - የአድማጮች መጠይቅ

ክፍል 20 - የአድማጮች መጠይቅ

Update: 2009-09-22
Share

Description

ፊሊፕና ፓውላ አድማጮቹ ያላቸውን አስተያየት ይጠይቃሉ። የ መርሀ ግብሩ ጭብጥ ውሸት ሀጢያት ሊሆን ይችላልን? "Kann denn Lüge Sünde sein?" ይሰኛል። እዚህ ጋር አድማጮች ስለ ውሸተኞቹ ክብ የበቆሎ ቆረኖች የሚያስቡትን መናገርና በተጨማሪም የገበሬዋቹን እርምጃ መገመት ይችላሉ።
ውሸት ሀጢያት ሊሆን ይችላልን? "Kann denn Lüge Sünde sein?" ፊሊፕና ፓውላ ዛሬ አድማጮችን የሚጠይቁት ጥያቄ ነው። መነሻው ሁለቱ ጋዜጠኞች የዘገቡባቸው ክብ የበቆሎ ቆረኖች ናቸው። ይህ የገበሬዎቹ ማታለል ፤ ጎጂ አልያስ የገራገር ጎብኝዎቹ የግል ጥፋት ነው? ግን የአድማጮች መልስ ግልፅ ነው።


የጋዜጠኞቹን ጥያቄ አዎ አልያም አይደለም በሚል ከሚመልሱት አድማጮች ባሻገር ፕሮፌሰሩ ሶስት አማራጭ መልሶች ያሉትን መጠይቅ ያዘጋጃል። በጀርመንኛ ቋንቋ ከአንስታይ (Femininum) እና ተባዕት ፆታ (Maskulinum) ባሻገር ሶስተኛ ከሁለቱም ያልሆነ ፆታ Neutrum አለ። እነዚህም

"der", "die" እና "das" በተሰኙ አርቲክሎች ይብራራሉ።
Comments 
00:00
00:00
x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

ክፍል 20 - የአድማጮች መጠይቅ

ክፍል 20 - የአድማጮች መጠይቅ

DW.COM | Deutsche Welle