DiscoverRadio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welleክፍል 23 - አንድ የአሳ ነባሪ ክንፍ ያደረገ የባህር ውስጥ ጠላቂ
ክፍል 23 - አንድ የአሳ ነባሪ ክንፍ ያደረገ የባህር ውስጥ ጠላቂ

ክፍል 23 - አንድ የአሳ ነባሪ ክንፍ ያደረገ የባህር ውስጥ ጠላቂ

Update: 2009-09-22
Share

Description

ፓውላና ፊሊፕ አሳ ነባሪ የተባለውን ወሬ ይደርሱበትና የታሪኩን ውሸት ይፈታሉ። ያልተፈታው ነገር ግን ለምን ይህ እንደተደረገ ነው። ወዲያው ሳይጠብቁ ከጉጉት ኡላሊያ እርዳታ ያገኛሉ።
የተሰወረውን የባህር ተንሳፋፊ ፓውላና ፊሊፕ እየፈለጉ ሳለ የባህር ውስጥ ጠላቂው ከተባለው አሳ ነባሪ ጋር ሊገናኝ እንደሚችል ይገምታሉ። የባህር ውስጥ ጠላቂው ጀርባው ላይ የአሳ ነባሪ ክንፍ አድርጎ መላውን የሀንቡርግ ከተማ ለፍርሀትና ለድንጋጤ ጥሏል። ግን ለምን ይህን ያደርጋል? በሀንቡርግ ከተማ በመሀል ብቅ ያለችው ኡላሊያ ነገሩን ልታብራራ ትችላለች። እሷም አዲስ ግኝት አድርጋለች።


ኡላሊያ አሁን በምታደርገው ጉብኝት የሀላፊ ጊዜያትን የአጠቃቀም ዘዴ ( Vergangenheitsform ) መመልከት ይቻላል። በተጨማሪ የበለጠ ትኩረት የሚሰጣቸው የቅርብ ሀላፊ ጊዜ አጠቃቀምን ነው።
Comments 
00:00
00:00
x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

ክፍል 23 - አንድ የአሳ ነባሪ ክንፍ ያደረገ የባህር ውስጥ ጠላቂ

ክፍል 23 - አንድ የአሳ ነባሪ ክንፍ ያደረገ የባህር ውስጥ ጠላቂ

DW.COM | Deutsche Welle