DiscoverRadio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welleክፍል 25 - የመርከቦች ሰላምታ
ክፍል 25 - የመርከቦች ሰላምታ

ክፍል 25 - የመርከቦች ሰላምታ

Update: 2009-09-22
Share

Description

ጋዜጠኞቹ "getürkt" የሚለውን ቃል ትርጉም እያፈላለጉ ነው። በተጨማሪም አስገራሚ የሆነ ወደብ ይጎበኛሉ። እዛም እያንዳንዱ መርከብ በተለየ ሁኔታ ሰላምታ ይሰጠዋል።ቪልኮም ሆፍት በተባለው ወደብ እያንዳንዱ መርከብ በክፍለ ሀገሩ ብሔራዊ መዝሙር ሰላምታ ይሰጠዋል። የክፍለ ሀገራቸውን ባንዲራ እያውለበለቡ ይሄዳሉ። በአንድ የማድመጥ ትምህርት ላይ ፊሊፕና ፓውላ የዚህን የስራ ዘርፍ በትክክል ይመለከታሉ። "getürkt" የሚለው ቃል ትርጉምም ከዚህ ስራ ጋር ይገነኛል። የዝግጅት ክፍል ደግሞ አይሀን የረፍት ጊዜውን ስለ ጉጉቶች መፅሀፍ በማንበብ ያሳልፋል።

ኡሌሊያ ማንበብ ስለማትችል አይሀን ያነብላታል። ይህም ምዕራፍ የተሳቢ ግሶችን ይመለከታል። አንድ ግስስ እንዴት በተሳቢው አማካይነት ይቀየራል?
Comments 
00:00
00:00
x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

ክፍል 25 - የመርከቦች ሰላምታ

ክፍል 25 - የመርከቦች ሰላምታ

DW.COM | Deutsche Welle