ዓመታዊው የተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ተከታታይ ጉባኤ በብራዚል
Update: 2025-11-11
Description
በየዓመቱ በተመድ አማካኝነት የአየር ንብረት ለውጥን የሚከታተለው ጉባኤ COP ትናንት ተጀምሯል። የዘንድሮው ጉባኤ COP 30 ሲሆን አስተናጋጇ ተረኛ ሀገር ብራዚል ናት። ጉባኤው የሚካሄደው የሚሊዮኖች መኖሪያ በሆነችው የብራዚሏ ቤለም ከተማ ነው።
Comments
In Channel




