"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀ
Update: 2025-09-29
Description
ጌታእንዳለ ዘለቀ ነገራ፤ የልብ ሕመም ምርምር ሳይንቲስት ናቸው። በስኳር ሕመም አስባብ የሚከሰትን የልብ ድካም አስመልክተው ያቀረቡት የጥናታዊ ምርምር ግኝታቸው ከአሜሪካ የልብ ማኅበር የ Paul Dudley White International Scholar Award ተሸላሚነት አብቅቷቸዋል። ለሽልማት የበቁበትን የግኝት ውጤታቸውን ነቅሰው ያስረዳሉ። የስኳር ሕመምና የልብ ድካም ተያያዥነትን አስመልክተውም ማኅበረሰባዊ ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ።
Comments
In Channel