“ በአውስትራሊያ ያሉት የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያደረጉት አስተዋፅዖ ታላቅ ነው፤ የበርካታ ታዳጊዎችን ሕይወት ለውጠዋል” የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት
Update: 2025-09-30
Description
ወ/ሮ ቆንጂት ጥላሁን የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ መሥራች እና ዳይሬክተር ፤ የብሬቭኸርትስ የቦርድ አባላት እና የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ማርታ ቦረና ፤ ወ/ሮ ብርቱካን ቢያድግልኝ እና ወጣት ጊፍቲ በቀለ 'ብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያውያንን ለመርዳት በኢትዮጵያውያን የሚመራ ግብረ ሰናይ ድርጅት በመሆኑ ሥራችንን በተለየ ፍቅር ፤ የኃላፊነት እና ባለቤትነት ስሜት እንድንሠራ ምክንያት ሆኖናል' ይላሉ።
Comments
In Channel