013_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 2: በላይ ያለውን በማሰብ ክርስትናችንን እንኑር!
Update: 2018-08-07
Description
በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት በላይ ያለውን በማሰብና በመሻት እንድንኖር ማሳሰብ ነው::
Comments
In Channel






