Talking Mezmur የውይይት ርእስ ዘማሪ ፣ ዝማሬ እና የሙዚቃ ቅንብር በstudio
Update: 2022-01-27
Description
የተወያየንባቸው ዋና ዋና ነጥቦች :-
* ዘማሪዎች ወደ ሙዚቃ studio ስትመጡ ምን እየጠበቃችሁ ነው? ምንስ ገጠማችሁ? ከልምድ
* ሙዚቀኞች/ሙዚቃ አቃናባሪዎች ዘማሪ ወድ ስቱዲዮ ሲመጣ ምንድነው ከነሱ ምጥጠብቁት ? ምንስ ገጠማችሁ?
* ምን መሰተካክል አለበት?
* ለሌሎች ልምድ ማካፈል
Comments
In Channel























