በሰንበት ቀን እንደ ልማዱ። ሊያነብም ተነሣ።.....
Update: 2025-03-17
Description
ልማዳችን ኢየሱስ
ልማዳችን ፀሎት
ልማዳችን ህልውናው
ልማዳችን የእግዚአብሔር ቃል ማንበብ ማሰላሰል
''ልማዳችን በክርስቶስ የህይወት ስርአት ውስጥ የመመላለስ ህግ ነው።''
የሉቃስ ወንጌል 4:16
[16] ወዳደገበትም ወደ ናዝሬት መጣ፤ እንደ ልማዱም በሰንበት ቀን ወደ ምኵራብ ገባ፥ ሊያነብም ተነሣ።
Comments
In Channel