Discoverትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welleትኩረት በአፍሪካ፦ የተባበሩት መንግሥታት ለደቡብ ሱዳን የሰጠው ማስጠንቀቂያ እና አፍሪካ ክትባቶች ለማምረት የጀመረችው ጥረት
ትኩረት በአፍሪካ፦ የተባበሩት መንግሥታት ለደቡብ ሱዳን የሰጠው ማስጠንቀቂያ እና አፍሪካ ክትባቶች ለማምረት የጀመረችው ጥረት

ትኩረት በአፍሪካ፦ የተባበሩት መንግሥታት ለደቡብ ሱዳን የሰጠው ማስጠንቀቂያ እና አፍሪካ ክትባቶች ለማምረት የጀመረችው ጥረት

Update: 2025-08-23
Share

Description

የደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ሚያርዲት በአምስት ዓመታት ውስጥ ሰባተኛ የፋይናንስ ሚኒስትር ሾመዋል። ልጃቸው አዱት ሳልቫ ኪር ሚያርዲት ፕሬዝዳንታዊ አማካሪ ሆናለች። ኪር ተቀናቃኛቸው ሪየክ ማቻርን አስረው ሹም ሹር ሲያካሒዱ በግጭት እና ፖለቲካዊ ቀውስ የሀገሪቱ ሰላም እየተሸረሸረ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት አስጠንቅቋል። የኮቪድ-19 ዓለምን ካመሰ በኋላ የተሠሩ ክትባቶች በፍጥነት እና በፍትኃዊነት አለመዳረሳቸው የአፍሪካን ጥገኝነት አጋልጦታል። ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወዲህ አፍሪካ ክትባቶች እና መድሐኒቶች በማምረት ከጥገኝነት እንድትላቀቅ በርካታ ዕቅዶች አሉ። ዕቅዶቹ በረዥም ጊዜ ምን ያክል ዘላቂ ናቸው?
Comments 
loading
In Channel
loading
00:00
00:00
1.0x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

ትኩረት በአፍሪካ፦ የተባበሩት መንግሥታት ለደቡብ ሱዳን የሰጠው ማስጠንቀቂያ እና አፍሪካ ክትባቶች ለማምረት የጀመረችው ጥረት

ትኩረት በአፍሪካ፦ የተባበሩት መንግሥታት ለደቡብ ሱዳን የሰጠው ማስጠንቀቂያ እና አፍሪካ ክትባቶች ለማምረት የጀመረችው ጥረት

DW