የመስከረም 9 ቀን 2018 የዜና መፅሔት
Update: 2025-09-19
Description
የዓለም ዜና ቀዳሚው ዝግጅታችን ነው። ዜናውን የሚከተለው የዜና መጽሔት ስለኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ የዓለም አቀፍ ሕግ ምን ይላል? በሚል ርዕስ የተጠናቀረውን ዘገባ ያስቀድማል ከባድ ዝናብ በዋግኽምራ በሰብል ላይ ባለደረሰው ጉዳት ላይ የሚያተኩረው ዘገባም አለን።
Comments
In Channel