Discoverዜና መጽሔትየመስከረም 22 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔት
የመስከረም 22 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔት

የመስከረም 22 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔት

Update: 2025-10-02
Share

Description

የዜና መጽሔታችን በዛሬ ጥንቅሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የከተማ ሥራችንን "ሊያጣጥሉ የሚሞክሩ" ያንሏቸውን "ሀገራት እና ቡድኖች" መንቀፋቸው፤ ከትግራይ ሐይሎች በመነጠል በዓፋር ክልል እየተደራጁ ያሉ ታጣቂዎች ትግራይ ላይ ለመፈፀም ያቀዱት ጥቃት በክልሉ ነዋሪዎች ጥረት ከሽፏል መባሉና የቡድኑ አዛዥ ምላሽ ፤ በኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች የብድር ገደብ አለመነሳትና አንድምታው፤ በኢትዮጵያ በታላቁ የስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኙ ዘጠኝ ሀይቆች ሥነ ህይወታዊ ህልውና ፤ በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም ስራውን ውጤታማ ለማድረግ የገበያ ትስስር ማጠናከር እንደሚገባ መጠየቁን የተመለከቱ ዘገባዎች ተጠናቅረዋል።
Comments 
In Channel
loading
00:00
00:00
x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

የመስከረም 22 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔት

የመስከረም 22 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔት

DW