Mission Berlin 06 – ቀይ ለባሿ ሴት
Update: 2010-02-18
Description
አና በ 1961 ጓደኛሞች ነበርን የምትል አንዲት ሴት ታገኛለች። በመጨረሻም አናን አንዲት ቀይ ለባሽ ሴት እንደምትከታተላት ዜና ይደርሳታል።
የማይታወቁ ሰዎች አናን በየቦታው ይጠብቋታል። አንዷ ሀይድሩን ድራይ ነች። ከአና ጋር በ1961 ጓደኛ ነበርኩ የምትል። እሷም አናን ለመርዳት ትፈልጋለች። አንዲት ቀይ ለባሿ ሴት አናን እየተከታተለች እንደሆነም ታስጠነቅቃታለች። ለመሆኑ ሀይድሩን ድራይ እንዴት ይሄን ልታቅ ቻለች?

Comments
In Channel