DiscoverMission Europe – Mission Berlin | ጀርመንኛ መማር | Deutsche WelleMission Berlin 22 – እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጂ
Mission Berlin 22 – እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጂ

Mission Berlin 22 – እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጂ

Update: 2010-02-18
Share

Description

አና ወደ በርሊን 1989 ዓ ም ፤ በግንቡ መፍረስ የተነሳ ትልቅ ደስታ ወደሚታይበት ከተማ ትመለሳለች። በዚህ ግርግር ተጋፍታ ማህደሩን መውሰድ አለባት። ይሳካላት ይሆን?
ልክ አና ወደ 1989 ዓ ም ልትጓዝ ስትል ጥቁር ኮፍያ የሚያደርጉት ብቅ ይላሉ። ቀይ ለባሿ ሴት አናን እንዲፈልጉ ትዕዛዝ ትሰጣለች። በህይወት እንዲያመጧት! አና ግን የድሮውን ነገር በሚያስታውሰውን ነገር በሰዐቷ የበርሊን ግንብ ወደ ፈረሰበት ቀን ትመለሳለች። የብራንድቡርገር በር ጋር ግርግር ውስጥ ቆማለች። ግን ወደ በርንአወር መንገድ መሄድ አለባት። 30 ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የቀሯት። ግን ከዚህ ግርግር በሰዐቷ ተከፋፍላ ከነበረችው ከተማ መውጣት ትችል ይሆን?
Comments 
00:00
00:00
x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

Mission Berlin 22 – እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጂ

Mission Berlin 22 – እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጂ

DW.COM | Deutsche Welle