DiscoverMission Europe – Mission Berlin | ጀርመንኛ መማር | Deutsche WelleMission Berlin 12 – የ ቤተ ክርስትያን መዝሙር
Mission Berlin 12 – የ ቤተ ክርስትያን መዝሙር

Mission Berlin 12 – የ ቤተ ክርስትያን መዝሙር

Update: 2010-02-18
Share

Description

አና 65 ደቂቃዎች ይቀሯታል። የመጫወቻው ቀፎ የቤተ ክርስትያኑ ኦርጋን አካል መሆኑን ትደርስበታለች። ቀይ ለባሿ ሴት ብቅ ትልና ከአና ቁልፍ ትጠይቃለች። ግን ምን አይነት ቁልፍ?
የቤተ ክርስትያኑ ኦርጋን ከመጫወቻው ቀፎ ጋር አንድ አይነት የሙዚቃ ቅንብር ይጫወታል። አና ቀረብ ብላ የቤተክርስትያን አገልጋዩ ለጎብኝዎች የሚለውን ታዳምጣለች። ኦርጋኑ መታደሱን፤ የበርሊኑ ግንብ ከተሰራ በኋላ ግን ኦርጋኑ አንድ አካል እንደሚጎለው ይናገራል። አና የመጫወቻው ቀፎ የቤተ ክርስትያኑ ኦርጋን አካል መሆኑን ይገባታል። ኦርጋኑ መጫወት ሲጀምር አንድ በር ይከፈትና ቀይ ለባሿ ሴት ፊት ለፊቷ ትቆማለች። አና አንዱን ህይወቷን ታጣለች። የቀራትም 60 ደቂቃዎች ብቻ ነው።
Comments 
00:00
00:00
x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

Mission Berlin 12 – የ ቤተ ክርስትያን መዝሙር

Mission Berlin 12 – የ ቤተ ክርስትያን መዝሙር

DW.COM | Deutsche Welle