DiscoverMission Europe – Mission Berlin | ጀርመንኛ መማር | Deutsche WelleMission Berlin 19 – ፍቅር በቀዝቃዛው ጦርነት
Mission Berlin 19 – ፍቅር በቀዝቃዛው ጦርነት

Mission Berlin 19 – ፍቅር በቀዝቃዛው ጦርነት

Update: 2010-02-18
Share

Description

የቀሩት 40 ደቂቃዎች ናቸው። አናና ፓውል ቀይ ለባሿን ሴት አምልጠው ምዕራብ ጀርመን ይገባሉ። ፓውል ነገሮቹን ግራ የሚያጋባ ያደርጋል። ከአና ፍቅር እንደያዘው ይነግራታል። ዕድል ወይስ እንቅፋት?
አና ተልኮዋን ለመወጣት ምስራቅ ጀርመን መግባት አለባት። ግን ምዕራብ ነው ያለችው። ሌላም ችግር አለ። በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ፓውል ከሷ ፍቅር እንደያዘው ይነግራታል። ተልኮዋን እንድታቋርጥ ይፈልጋል። ተጫዋቹ ደግሞ ተመልሳ ወደ 2006 ዓ ም እንድትመለስ ይፈልጋል። በተጨማሪም አዲስ አላማ እንድታዘጋጅ ይፈልጋል። የቀሩት 35 ደቂቃዎች ይበቃቸው ይሆን አላማውን ለማሳካት?
Comments 
loading
00:00
00:00
x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

Mission Berlin 19 – ፍቅር በቀዝቃዛው ጦርነት

Mission Berlin 19 – ፍቅር በቀዝቃዛው ጦርነት

DW.COM | Deutsche Welle