የመስከረም 6 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
Update: 2025-09-16
Description
ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰላም ሥለሚሰፍንበት ሁኔታ የሚነጋገር ጉባኤ አዲስ አበባ ዉስጥ መጀመሩን
አማራ ክልል የሚደረገዉ ግጭት የመማር-ማስተማሩን ሒደት አሁንም እያወከዉ መሆንኑ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሾፍቱ አጠገብ ሊያስገነባ ሥላቀደዉ ግዙፍ አዉሮፕላን ማረፊያ የተነጋገረ ስብሰባ

Comments
In Channel