የዐርብ መስከረም 30 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔት
Update: 2025-10-10
Description
በሰሜን ሸዋ ዞን፤ ወራጃርሶ ወረዳ ታጣቂዎች ያደረሱት ጥቃት፤ በአማራ ክልል የልጅነት ልምሻ መከሰትን ተከትሎ የተጀመረዉ ክትባት፤ እንዲሁም ጋና ከዩናይትድ ስቴትስ የሚባረሩ ተገን ጠያቂዎችን ለመቀበል መስማማትዋ እና ያስነሳዉ ተቃዉሞ የዛሬዉ ዜና መጽሔት የሚዳስሳቸዉ ዘገቦቻችን ናቸው።
Comments
In Channel