«እምቦጭ አሁንም ለጣና ሥጋት ነው»
Update: 2025-10-18
Description
በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደንቢያ ወረዳ የአካባቢ ጥበቃና ሥነ ምህዳር ተፋሰስ አያያዝ ቡድን መሪ አቶ መሰለ ተባባል በክልሉ ካለው ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ አረሙን የማስወገድ ሥራ በመቆሙ በወረዳው፣ ጃርጃር፣ ጣና ወይና፣ አድሰጌ፣ አቻራና ሰራባ በተባሉ ቀበሌዎች የአረሙ ስርጭት በእጅጉ መስፋፋቱን ተናግረዋል
Comments
In Channel