በጦርነቱ ወቅት በትግራይ ሴቶች ላይ ደረሰ ስለተባለጾታዊ ጥቃት
Update: 2025-10-18
Description
«የትግራይ ጀኖሳይድ አጣሪ ኮምሽን» ጥናት እንደሚያሳየው በሁለት ዓመቱ ጦርነት ወቅት በ152 ሺህ 108 የትግራይ ሴቶች መደፈራቸው የሚያመለክት ሲሆን ሌሎች በርካቶች ደግሞ በተለያየ መልኩ የሚገለፁ ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች እንደደረሰባቸው አስታውቋል።
Comments
In Channel