የጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
Update: 2025-10-24
Description
የዜና መፅሔት ዝግጅታችን ዩናይትድ ስቴትስና የሩሲያ መሪዎች የድርድርን ቀጠሮን አዉሮጳና አሜሪካ በሩሲያ ላይ ከጣሉት ተጨማሪ ማዕቀብ ጋር ያለዉን ተቃርኖ የሚቃኘዉን ቃለ መጠይቅ ያስቀድማል።የፓሪስ-ፈረንሳዩ እዉቅ ቤተ-መዘክር መሰረቅ ያስከተለዉ ሥጋትና ክርክርን የሚቃኝ ቃለ-መጠይቅም አለን።
Comments 
In Channel

























