
የማገዶ ጭራሮ እየለቀሙ የሚማሩ የኮሌጅ ተማሪዎች
Update: 2025-10-18
Share
Description
‹‹እንግሊዝኛ ትምህርት ክፍል የዲግሪ ተማሪ ነበረ ሳሙኤል ይባላል። ለመማር በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ በጦሳ ተራራ እንደዚሁም በመሳሰሉት በአዘዋ ተራራ ካለቀምን በስተቀር እንጨት አይገኝም እሱም በጦሳ ተራራ ሊለቅም ሄዶ ነበር በህዳር 28 ቀን ህይወቱ አልፏል፡፡»
Comments
In Channel