የጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት
Update: 2025-10-23
Description
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሠሌዳ አስመልክቶ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ምክክር ማድረጉን፤ በደሴ መምህራን ኮሌጅ የሚሰለጥኑ ተማሪዎች የሚሰጣቸው ወርሐዊ የቀለብ ገንዘብ በቂ ባለመሆኑ ለችግር መጋለጣቸውን እና የዶላር ጭማሪና የኑሮ ውድነት የሚሉ ተካተዋል።
Comments
In Channel