
በምዕራብ ሸዋ ኖኖ ወረዳ የደረሰው የንጹሃን እልቂት
Update: 2025-10-21
Share
Description
«ጥቃቱ ከትናንት በስቲያ እሁድ ጥቅምት 09 ቀን 2018 ዓ.ም. ማምሻውን አገር ሰላም ብለው እንደወትሮው ወደ ቤታቸው በገቡ ንጹሃን የኖኖ ወረዳ ሃሎዲንቂ ቀበሌ ነዋሪዎች ላይ ነው» የአካባቢው ነዋሪ አስተያየት
Comments
In Channel