የእስራኤል ሐማስ የተኩስ አቁም ስምምነት ስጋትና ተስፋው
Update: 2025-10-21
Description
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ከመከላከያና ደህንነት ባለስልጣናት ጋር ከመከሩ በኋላ ሐማስ ትንኮሳውን የማያቆም ከሆነ ጦሩ አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስድ ትዕዛዝ ሰጥተዋል። ይህን ተከትሎ በካባቢው ለአጭር ቆይታም ቢሆን ሰፍኖ የነበረው ሰላም እንዳይደፈረስ ስጋትን አጭሯል።
Comments
In Channel