የፓሪሱ ሉቯር ቤተ መዘክር መዘረፍ ያስከተለዉ ሥጋትና ዉዝግብ
Update: 2025-10-24
Description
መረጃዎች እንጠቆሙት ሌቦቹ ከዓለም ትልቁን የሥነ-ጥበብ ቤተ-መዘክርን በርካታ ቅርሶች በተለይም የወርቅና የብር መሐለቆችን ለመዝረፍ የፈጀባቸዉ ጊዜ 8 ደቂቃ አይሞላም።ሌቦቹ ከ2000 የሚበልጡ የወርቅና የብር መሐለቆችን ሰርቀዋል
Comments
In Channel




