የኃይል መቋረጥ የፈተናቸው የኮሬ ዞን ነዋሪዎች
Update: 2025-10-14
Description
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ኬሌ ፣ ጂጆላ ፣ ኬሬዳ እና ዳኖ ከተሞች የሚገኙ ነዋሪዎች «የኃይል መጥፋት ከአቅማችን በላይ ሆኗል»ሲሉ ለዶቼ ቨለ ተናግረዋል ፡፡ የኮሬ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታረቀኝ በቀለ በአካባቢው የታጠቁ ቡድኖች እንቅስቃሴ በፈጠረው የፀጥታ ሥጋት የኤሌክትሪክ መስመሮችን ለመጠገን አዳጋች ማድረጉን ተናግረዋል ፡፡
Comments
In Channel