የጥቅምት 2 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
Update: 2025-10-12
Description
•	ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ ። የማዳጋስካሩ ፕሬዚዳንት በሀገሪቱ «ስልጣኑን በኃይል ለመቆጣጠር ሙከራ » እየተደረገብኝ ነው አሉ።እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በሃማስ እጅ ታግተው የሚገኙ 20 ታጋቾችን ለመቀበል መዘጋጀቷን አስታወቀች።ጀርመን ወጣት ሶሪያዉያንን ወደ ሃገራቸው ለመመለስ ዝግጅት ማድረግ መጀመሯን አስታወቀች ።•	ፍልስጥኤማዊው የፎቶ ጋዜጠኛ ሳሄር አልግሆራ የባዩ የጦርነት ዘጋቢ ሽልማት አሸነፈ።
Comments 
In Channel


























