Discoverየዓለም ዜናየጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

Update: 2025-10-24
Share

Description

የጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የዶቼቬለ አርዕስተ ዜና

ዶቼቬለ ከኢትዮጵያ የሚሰሩ 9 ዘጋቢዎቹ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለሥልጣን መታገዳቸውን ተቃወመ፤ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በዘጋቢዎቹ ላይ የተጣለውን እገዳም በአስቸኳይ እንዲያነሱ ጥሪ አቀረበ።
የዩናይትድ ስቴትስ፣ የሳዑዲ አረብያ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችና የግብጽ ተወካዮች ከሱዳን ተፋላሚ ኃይላት ጋር ሰብዓዊ ስምምነት ላይ እንዲደርሱ ግፊት ለማድረግ ዛሬ ዋሽንግተን ውስጥ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ኤም 23 የተባለው ታጣቂ ቡድን ቢያንስ 500 ኪሎ ግራም ወርቅ ከምሥራቅ ኮንጎው የማዕድን ማውጫ ዘርፏል ተብሎ መከሰሱን አስተባበለ።
Comments 
00:00
00:00
x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

የጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

DW