Discoverየዓለም ዜናየቅዳሜ ጥቅምት 29 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
የቅዳሜ ጥቅምት 29  ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

የቅዳሜ ጥቅምት 29 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

Update: 2025-11-08
Share

Description

DW Amharic -የዛሬው የዓለም ዜና ህወሓት በትግራይ ኃይል አባላት ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን መግለፁ።ህወሓት በገለፀው ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው በG20 ጉባኤ ላይ የአሜሪካ ባለስልጣናት እንደማይገኙ መግለፃቸው፤የታንዛንያ ፖሊስ በሐገሪቱ ከተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ ጋር በተያያዘ 10 የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ለማሰር ማቀዱን ፣ሩስያ አንድ ተጨማሪ በምስራቅ የዩክሬይ ግዛት የምትገኝ መንደር መያዟን ማስታወቋን እንዲሁም ደቡብ ብራዚልን የመታው «ቶርኒዶ» የተሰኘው አውሎ ንፋስ 5 ሰዎችን ሲገድል ከ430 በላይ መጉዳቱ ያስቃኛል።
Comments 
In Channel
00:00
00:00
x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

የቅዳሜ ጥቅምት 29  ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

የቅዳሜ ጥቅምት 29 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

DW