የነዳጅ እጥረት በትግራይ ክልል
Update: 2025-06-25
Description
ወደ ትግራይ የሚገባ ነዳጅ በከፍተኛ መጠን መቀነሱን ተከትሎ በክልሉ የእርዳታ ስርጭት ሥራ እየተስተጓጐለ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ። በነዳጅ እጦት ምክንያት ከ150 በላይ እርዳታ እና የሕክምና ግብአት የጫኑ መኪኖች ለቀናት መቆማቸውን የትግራይ ንግድና ኤክስፖርት ኤጀንሲ ገልጿል።
Comments
In Channel




