በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተከሰተ በተባለው በሽታ ላይ ከኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት ገለፀ
Update: 2025-11-14
Description
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ ውስጥ ተከሰተ በተባለው «ቫይራል ሄመሬጂክ ፊቨር» የተባለ በሽታ ላይ ከኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት ገለፀ።የበሽታው ምልክት ያለባቸው ሰዎች በአፋጣኝ ወደ ጤና ጣቢያ እንዲሄዱም ድርጅቱ አሳስቧል።አንድ የአካባቢው ነዋሪ ግን ስለበሽታው ግንዛቤ የለም ይላሉ።
Comments
In Channel




