የአቢዬ ግዛት ዕጣ ፈንታን ያራዘመው የሁለቱ ሱዳኖች የጸጥታ ኹኔታ አሳስቧል
Update: 2025-11-09
Description
ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን በገጠማቸው የውስጥ ቀውስ በይገባኛል በሚወዛገቡባት በነዳጅ ዘይት በበለጸገችው የአቢዬ ግዛት ዕጣ ፈንታ ቁርጡ እንዳይታወቅ ተግዳሮት መፍጠሩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አመለከተ። የግዛቲቱን ዕጣ ፈንታ ለመመልከት ባለፈው ረቡዕ የተሰባሰበው የመንግስታቱ ድርጅት የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የተከፋፈለ አቋም መያዙ ተሰምቷል።
Comments
In Channel




