ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል የተባለው የሱዳን ጦርነት
Update: 2025-11-05
Description
በ10 ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን የገደለውና ሚሊዮኖችን ያፈናቀለው የሱዳኑ ጦርነት ሰብዓዊውን ቀውስ እንዳይባባስ አስግቷል። በአሁኑ ጊዜ የተመድ ግጭቱ እንዲቆም ጥሪ ሲያቀርብ ኳታር ለጦርነቱ ፖለቲካዊ መፍትሔ እንዲፈለግ ጠይቃለች።ዩናይትድ ስቴትስ ደግሞ የተኩስ የተኩስ አቁም ሀሳብ አቅርባለች።
Comments
In Channel




