ትኩረት በአፍሪቃ፣ የሱዳኖች እልቂት፣ ወሳኝ ማዕድን በአፍሪቃ
Update: 2025-11-01
Description
ሴቶች ተደፍረዋል።ቁስለኞች በረሐ ላይ ወድቀዋል።ከርዕሠ ከተማ ካርቱም እስከ ሰሜን ኮርዶፋን የሚገኙ ከተሞች፣ መንደሮች፣የጤና፣ የኃይማኖት፣ የማሕበራዊ አገልግሎት መስጪያ ተቋሟት፣ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ጋይተዋል፣ተመዝብረዋል።መንገዶች፣ ድልድዮች፣ አዉሮፕላን ማረፊያዎች ወድመዋል
Comments
In Channel




